logo
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
የወጣቶች እና ስፖርት ጽህፈት ቤት

የቅሬታ አገልግሎቶች

ቅሬታ አስገባ

በጽህፈት ቤታችን ያሎትን ቅሬታ ያስገቡ

አሁን አስገባ

ቅሬታውን ይከታተሉ

ያስገቡትን ቅሬታዎች ሁኔታ ይከታተሉ

አሁን ይከታተሉ

አቤቶታውን ይከታተሉ

ያስገቡትን አቤቶታዎች ሁኔታ ይከታተሉ

አሁን ይከታተሉ

ራዕይ

በ2017 ዓ.ም ተሳታፊና ተጠቃሚ የሆነ ወጣት፤ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ ስፖርተኛ ተፈጥሮ ማየት፡፡

ተልዕኮ

ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎችን በማስፋፋትና አቅማቸውን በማጎልበት፣ ማህበራትን በማጠናከር፣ የንቅናቄና ተሳትፎ ፕሮግራሞችን በመዘርጋት፤ወጣቶችን በአመለካካትና በክህሎት በመቅረፅ፣ ተሳታፊና ተጠቃሚ ማድረግ እና የስፖርት ልማትን ማዘመን፡፡

እሴቶች

  • ግልፀኝነት
  • አሳታፊነት
  • አገልጋይነት
  • ፍትሃዊነት
  • በቡድን መስራት
  • ማህበረሰባዊነት
  • ዝግጁነት
  • ተጠያቂነት

የተቋሙ ስትራቴጂካዊ የትኩረት መስኮችና ውጤታቸው

የወጣቶች ስብዕና ልማት

ውጤት፡-ስብዕናዉ የተሟላ ለሀገሩ ክብርና ፍቅር ያለው ወጣት ይፈጠራል፡፡

የወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት

ውጤት፡- ወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊና ተጠቃሚ መሆናቸዉ ይረጋገጣል፡፡

የስፖርት ልማት

ውጤት፡- ጥራቱን የጠበቀና ተደራሽነቱ የሰፋ የስፖርት ልማት ይረጋገጣል፡፡

የስፖርት ተሳትፎ

ውጤት፡- በስፖርት ተሳትፎ ተጠቃሚ የሆነና የረካ ህብረተሰብ ይፈጠራል፡፡