የሚሰጡ አገልግሎቶች
እባክዎ በሂደቱ ላይ መዘግየትን ለማስቀረት ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶች ይዘው መምጣትዎን ያረጋግጡ።
| # | የአገልግሎቱ ስም | የሚያስፈልገው ቅድመ ሁኔታ | የሚፈጀው ጊዜ |
|---|---|---|---|
| 1 | ፕሮጀክት ማበልጸግና ትግበራውን መከታተል |
|
69 ሰዓት |
| 2 | ስራ ፈጣሪና ልዩ ፍላጎት ያላቸው ወጣቶችን መደገፍ የሚያስችል ፕሮጀክቶችን በመቅረፅና ተግባራዊ በማድረግ ወጣቶችን ማበረታታትና መደገፍ |
|
400 ሰዓት |
| 3 | ለወጣቶች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና መስጠት |
|
145 ሰዓት |
| 4 | የወጣት ማህበራትና በሀገር ፍቅር ዙሪያ የሚሰሩ ማህበራት የመፈፀምና የማስፈፀም አቅማቸውን የሚያጎለበቱ ስልጠናዎችን መስጠት |
|
101 ሰዓት |
| 5 | የስፖርት ባለሙያዎች በየስፖርት ዓይነቱ ስልጠና መስጠትና የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ስልጠና ማመቻቸት |
|
100 ሰዓት |
| 6 | የበጋ፣ የክረምትና ግንዛቤ ማስጨበጫ ስፖርት ስልጠና መስጠት |
|
50 ሰዓት |
| 7 | ለወጣቶች ነጻ የትምህርት እድልና ተግባር ተኮር የጎልማሶች ትምህርት እንዲያገኙ ማድረግ |
|
96 ሰዓት |
| 8 | ማህበራዊና ስነልቦናዊ ችግር ውስጥ ያሉ ወጣቶችን በመለየት ከችግራቸው እንዲላቀቁ ማስቻል |
|
152 ሰዓት |
| 9 | ለወጣቶች የብድር፣ የመሸጫና ማምረቻ ቦታ እና የገበያ ትስስር ማመቻቸት |
|
152 ሰዓት |
| 10 | ማዕከላትን ምቹና ሳቢ ማድረግ እና ልዩ ድጋፍ የሚሹ ወጣቶች ፍላጎት መሠረት ያደረገ አገልግሎት መስጠት |
|
88 ሰዓት |
| 11 | በማዕከላት የፈጠራ ሥራዎች እንዲስፋፉና እንዲጎለብቱ ድጋፍ ማድረግ |
|
296 ሰዓት |