logo
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
የወጣቶች እና ስፖርት ጽህፈት ቤት

የወጣቶች ንቅናቄና ተሳትፎ ቡድን

የሚሰጡ አገልግሎቶች

ጠቃሚ መረጃ

እባክዎ በሂደቱ ላይ መዘግየትን ለማስቀረት ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶች ይዘው መምጣትዎን ያረጋግጡ።

# የአገልግሎቱ ስም የሚያስፈልገው ቅድመ ሁኔታ የሚፈጀው ጊዜ
1
ለወጣቶች ፌስቲቫልና አውደ ርዕይ የተለያዩ ቶክ ሾዎች ማዘጋጀት
  • ፍላጎት/ፍቃደኝነት መኖር
  • ወጣት የከተማዋ ነዋሪ መሆን
88 ሰዓት
2
ወጣቶችና የወጣት ማህበራት በህብረተሰብ የልማት ስራዎች፣ በውሳኔ ሰጪነት፣ በመልካም አስተዳደርና በሰላም ግንባታ ዙሪያ ማሳተፍ
  • ፍላጎት/ፍቃደኝነት መኖር
  • ወጣት የከተማዋ ነዋሪ መሆን
104 ሰዓት
3
ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲሳተፉ ማድረግ
  • ፍላጎት/ፍቃደኝነት መኖር
  • ወጣት የከተማዋ ነዋሪ መሆን
424 ሰዓት
4
የወጣት ማህበራትን የማደራጀት፣ ማጠናከርና መደገፍ አገልግሎት መስጠት
  • ወጣት የከተማዋ ነዋሪ መሆን
  • የመደራጀት ፍላጎት/ፍቃደኝነት መኖር
  • ወቅታዊና እውነተኛ መረጃ መስጠት፣
288 ሰዓት
5
የግንዛቤና ንቅናቄ መድረኮችን ማዘጋጀት
  • ፍላጎት/ፍቃደኝነት መኖር
  • ወጣት የከተማዋ ነዋሪ መሆን
239 ሰዓት
6
ለወጣቶች በወቅታዊ ጉዳዬች የውይይት መድረኮች ማዘጋጀት እና የተለያዩ የተግባቦት ዘዴዎችን በመጠቀም ግንዛቤ ማስጨበጥ
  • ፍላጎት/ፍቃደኝነት መኖር
  • ወጣት የከተማዋ ነዋሪ መሆን
144 ሰዓት
7
ወጣቶች ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲጎበኙ እና የትውልድ ቅብብሎሽ ውይይት እንዲያካሂዱ ማካሄድ
  • ፍላጎት/ፍቃደኝነት መኖር
  • ወጣት የከተማዋ ነዋሪ መሆን
192 ሰዓት
8
የፓናል ውይይትና የወጣቶች ኮንፈረንስ ማካሄድ
  • ፍላጎት/ፍቃደኝነት መኖር
  • ወጣት የከተማዋ ነዋሪ መሆን
208 ሰዓት