logo
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
የወጣቶች እና ስፖርት ጽህፈት ቤት

የስፖርት ትምህርት ስልጠና ቡድን

የሚሰጡ አገልግሎቶች

ጠቃሚ መረጃ

እባክዎ በሂደቱ ላይ መዘግየትን ለማስቀረት ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶች ይዘው መምጣትዎን ያረጋግጡ።

# የአገልግሎቱ ስም የሚያስፈልገው ቅድመ ሁኔታ የሚፈጀው ጊዜ
1
የስፖርት ህክምና አገልግሎት መስጠት
  • ፕሮግራምን ቀድሞ ማሳወቅ
  • የስነ-ምግብ ምክር መጠየቅ
  • የሚጠየቁ ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት
  • የምርመራ ይደረግልን ጥያቄ ማቅረብ
  • ተኣማኒነት ያለው መረጃና ማስረጃ ማቅረብ
  • የሚጠየቁ ሌሎች የምርመራ መስፈርቶችን ማሟላት
186 ሰዓት
2
የታዳጊ ስልጠና የዕድሜና ጤና ምርመራ ማካሄድ
  • ፕሮግራምን ቀድሞ ማሳወቅ
  • የስነ-ምግብ ምክር መጠየቅ
  • የሚጠየቁ ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት
  • የምርመራ ይደረግልን ጥያቄ ማቅረብ
  • ተኣማኒነት ያለው መረጃና ማስረጃ ማቅረብ
  • የሚጠየቁ ሌሎች የምርመራ መስፈርቶችን ማሟላት
128 ሰዓት
3
የህክምና ክትትል፣ ድጋፍ ግምገማ ማድረግና ግብረ መልስ መስጠት
  • ፕሮግራምን ቀድሞ ማሳወቅ
  • የስነ-ምግብ ምክር መጠየቅ
  • የሚጠየቁ ሌሎች ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት
  • የምርመራ ይደረግልን ጥያቄ ማቅረብ
  • ተኣማኒነት ያለው መረጃና ማስረጃ ማቅረብ
  • የሚጠየቁ ሌሎች የምርመራ መስፈርቶችን ማሟላት
16 ሰዓት
4
የታዳጊ ወጣቶች መደበኛ የስፖርት ስልጠናና ምዘና ፕሮግራም ማካሄድ
  • የስልጠና ጥያቄ ማቅረብ
  • በቅድመ ምዘና ማለፍ
  • ንብረትና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
  • የሚጠየቁ ሌሎች መስፈርቶችን ማሟላት
158 ሰዓት
5
የልዩ የስፖርት ስልጠናና ምዘና ፕሮግራም ማካሄድ
  • የስልጠና ጥያቄ ማቅረብ
  • በቅድመ ምዘና ማለፍ
  • ንብረትና ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
  • የሚጠየቁ ሌሎች መስፈርቶችን ማሟላት
100 ሰዓት