logo
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
የወጣቶች እና ስፖርት ጽህፈት ቤት

የስፖርት ተሳትፎና አካል ብቃት ቡድን

የሚሰጡ አገልግሎቶች

ጠቃሚ መረጃ

እባክዎ በሂደቱ ላይ መዘግየትን ለማስቀረት ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶች ይዘው መምጣትዎን ያረጋግጡ።

# የአገልግሎቱ ስም የሚያስፈልገው ቅድመ ሁኔታ የሚፈጀው ጊዜ
1
ህብረተሰቡን በአካል ብቃት እና በስፖርት ለሁሉም እንቅስቃሴ ማሳተፍ
  • ለአገልግሎቱ ፕሮግራም እንዲዘጋጅላቸው መጠየቅ
  • የሚጠየቀውን ክፍያ መፈጸም
  • የስፖርት መዝናኛና ተሳትፎ ፕሮግራም እንዲዘረጅ መጠየቅ
  • ወቅታዊና ተዓማኒነት ያለው መረጃ ማቅረብ
72 ሰዓት