የሚሰጡ አገልግሎቶች
እባክዎ በሂደቱ ላይ መዘግየትን ለማስቀረት ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶች ይዘው መምጣትዎን ያረጋግጡ።
| # | የአገልግሎቱ ስም | የሚያስፈልገው ቅድመ ሁኔታ | የሚፈጀው ጊዜ |
|---|---|---|---|
| 1 | የስፖርት ማህበራትና ም/ቤቶችና በማደራጀት ራሳቸውን እንዲችል ማድረግ |
|
240 ሰዓት |
| 2 | የስፖርት ልማት ሀበት ማሰባሰቢያ ፕሮጀክት መቅረጽ፣ ማበልፀግና ማስተላለፍ |
|
261 ሰዓት |
| 3 | ማዕከላትና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ማልማት |
|
650 ሰዓት |
| 4 | ማዕከላትና የስፖርት ማዘውተሪያዎች አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ |
|
162 ሰዓት |
| 5 | የተጎዱ ማዕከላትና ማዘውተሪያ ሥፍራዎችን መለየትና እድሳትና ጥገና ማድረግ |
|
440 ሰዓት |